on September 3, 2020 at 4:53 am

In stock

Category:

ጎሕ ቤቶች ባንክ የ500 ሚሊዮን ብር የተከፈለ ካፒታል ማሰባሰቡን ገለጸ

የአገሪቱን የባንክ ኢንዱስትሪ በተለየ አገልግሎት ለመቀላቀል የአክሲዮን ሽያጭ ሲያካሂድ የቆየውና በምሥረታ ላይ የሚገኘው ጎሕ ቤቶች ባንክ በአገሪቱ ሕግ ባንክ ለማቋቋም የሚያስችለውን የተከፈለ ካፒታል መጠን አሳስቦ ማጠናቀቁ ተገለጸ፡፡ ከባንኩ ያገኘነው መረጃ እንደሚያመለክተው፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አንድ ባንክ ለማቋቋም ያስፈልጋል ብሎ ያስቀመጠውን የ500 ሚሊዮን ብር የተከፈለ ካፒታል መጠን ማሟላት በመቻሉ፣ የጎሕ ቤቶች ባንክን የምሥረታ የሚያረጋግጠውን ጠቅላላ ጉባዔውን ለማካሄድ ቅድመ ዝግጅት እያደረገ ይገኛል፡፡

ጎሕ ቤቶች ባንክ የአክሲዮን ሽያጭ የጀመረው መስከረም 2011 ዓ.ም. ሲሆን፣ እስካሁን ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ የተፈረመ ካፒታልና ከ500 ሚሊዮን ብር በላይ የተከፈለ ካፒታል ማሰባሰብ መቻሉን የገለጹት በምሥረታ ላይ የሚገኘው ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ጌታሁን ናና ናቸው፡፡

ተጨማሪ ለማንበብ 👉🏾 Read More

Via – Reporter

Special Channel ተቀላቀሉ⬇️
@etbabaጎሕ ቤቶች ባንክ የ500 ሚሊዮን ብር የተከፈለ ካፒታል ማሰባሰቡን ገለጸየአገሪቱን የባንክ ኢንዱስትሪ በተለየ አገልግሎት ለመቀላቀል የአክሲዮን ሽያጭ ሲያካሂድ የቆየውና በምሥረታ ላይ የሚገኘው ጎሕ ቤቶች ባንክ በአገሪቱ ሕግ ባንክ ለማቋቋም የሚያስችለውን የተከፈለ ካፒታል መጠን አሳስቦ ማጠናቀቁ ተገለጸ፡፡ ከባንኩ ያገኘነው መረጃ እንደሚያመለክተው፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አንድ ባንክ ለማቋቋም ያስፈልጋል ብሎ ያስቀመጠውን የ500 ሚሊዮን ብር የተከፈለ ካፒታል መጠን ማሟላት በመቻሉ፣ የጎሕ ቤቶች ባንክን የምሥረታ የሚያረጋግጠውን ጠቅላላ ጉባዔውን ለማካሄድ ቅድመ ዝግጅት እያደረገ ይገኛል፡፡
ጎሕ ቤቶች ባንክ የአክሲዮን ሽያጭ የጀመረው መስከረም 2011 ዓ.ም. ሲሆን፣ እስካሁን ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ የተፈረመ ካፒታልና ከ500 ሚሊዮን ብር በላይ የተከፈለ ካፒታል ማሰባሰብ መቻሉን የገለጹት በምሥረታ ላይ የሚገኘው ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ጌታሁን ናና ናቸው፡፡
ተጨማሪ ለማንበብ 👉🏾 Read More
Via – ReporterSpecial Channel ተቀላቀሉ⬇️@etbaba

Submit your review

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Reviews

There are no reviews yet.

Vendor Information

  • Vendor: etbaba
  • Address:
  • No ratings found yet!

Main Menu